This book is not inspired by God and is not part of the Christian canon or the Jewish Tanakh. It is shown only for historical and study purposes. View full explanation መጽሐፈ ሲራክ 50:21 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 ሕዝቡም የልዑል እግዚአብሔርን በረከት ለመቀበል በሁለተኛ ጊዜ ይሰግዳሉ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 የልዑልንም በረከት ይቀበሉ ዘንድ ዳግመኛ ሰገዱ። See the chapter |