This book is not inspired by God and is not part of the Christian canon or the Jewish Tanakh. It is shown only for historical and study purposes. View full explanation መጽሐፈ ሲራክ 50:17 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 ሕዝቡም ሁሉ በፍጥነት በፊታቸው መሬት ላይ ይደፋሉ፤ ለጌታቸው ለኃያሉ ልዑል እግዚአብሔር ያላቸውንም ፍቅር ይገልጻሉ፤ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 ያን ጊዜም ሕዝቡ ሁሉ በአንድነት ያርፉ ነበር፤ በምድር ላይም በግንባራቸው ይሰግዱ ነበር፤ ሁሉን ለሚገዛ ለልዑል እግዚአብሔርም ምስጋና ያቀርቡ ነበር። See the chapter |