This book is not inspired by God and is not part of the Christian canon or the Jewish Tanakh. It is shown only for historical and study purposes. View full explanation መጽሐፈ ሲራክ 50:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 ፍሬው እንደከበደው የወይራ ዛፍ፥ ደመናዎችን ለመንካት እንደሚምዘገዘግ የጥድ ዛፍ፥ የደስ ደስ ነበረው። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 ፍሬዋ ብዙ እንደ ሆነ የዘይት እንጨት፥ ከደመና በታች እንደሚያድግ የዋንዛ ዛፍ ነበር። See the chapter |