This book is not inspired by God and is not part of the Christian canon or the Jewish Tanakh. It is shown only for historical and study purposes. View full explanation መጽሐፈ ሲራክ 50:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 በሕይወት ዘመኑ ቤተ መቅደሱን ያደሰ፥ የእግዚአብሔርን ቤት የገነባ፥ የኦንያስ ልጅ ሊቀ ካህናት ስምዖን ነበር። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 የኦንያ ልጅ ታላቁ ካህን ስምዖንም በሕይወቱ ቤተ መቅደስን አደሰ፤ በዘመኑም ቤተ መቅደስን አጸና። See the chapter |