This book is not inspired by God and is not part of the Christian canon or the Jewish Tanakh. It is shown only for historical and study purposes. View full explanation መጽሐፈ ሲራክ 49:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 አምላክ ከታላላቆቹ፥ ከኪሩቤልና ከሱራፌል ሠረገላ በላይ፥ ያሳየውን የክብር ራእይ ያየው ሕዝቅኤል ነበር። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ሕዝቅኤልም የጌትነቱን ራእይ አየ፥ እግዚአብሔርንም በኪሩቤል ሠረገላ ላይ አየው። See the chapter |