This book is not inspired by God and is not part of the Christian canon or the Jewish Tanakh. It is shown only for historical and study purposes. View full explanation መጽሐፈ ሲራክ 49:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 የተመረጠችው ቅድስት ከተማ በእሳት ጋየች፤ መንገዶቿ ባዷቸውን ቀሩ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 የተመረጠችውንና የተቀደሰችውን ከተማ አቃጠሏት። መከራ አጽንተውባታልና እንደ ነቢዩ ኤርምያስ ትንቢት ጎዳናዋን አጠፉ። See the chapter |