This book is not inspired by God and is not part of the Christian canon or the Jewish Tanakh. It is shown only for historical and study purposes. View full explanation መጽሐፈ ሲራክ 49:4 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ከዳዊት፥ ከሕዝቅያስና ከኢዮስያስ በቀር፥ ሁሉም ጥፋትን በጥፋት ላይ ከመሩ፥ የልዑል እግዚአብሔርን ሕግ ዘነጉ፤ የይሁዳ ነገሠታት ጠፉ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ከዳዊት፥ ከሕዝቅያስና ከኢዮስያስ በቀር ሁሉም በድለዋል፤ የልዑልን ሕግ ትተዋልና፤ የይሁዳም ነገሥታት አለቁ። See the chapter |