This book is not inspired by God and is not part of the Christian canon or the Jewish Tanakh. It is shown only for historical and study purposes. View full explanation መጽሐፈ ሲራክ 49:14 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 ሄኖክን የሚስተካከል በምድሪቱ አልተፈጠረም፥ እርሱ ከመሬት ተወስዷልና። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 እንደ ሄኖክ ያለ ሰው በምድር የተፈጠረ የለም፤ እርሱ ከዚህ ዓለም ተወሰደ። See the chapter |