This book is not inspired by God and is not part of the Christian canon or the Jewish Tanakh. It is shown only for historical and study purposes. View full explanation መጽሐፈ ሲራክ 49:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 የነህምያ መታሰቢያው ታላቅ ነው፥ የፈረሰውን ግንብ የገነባ፥ ባለ ቁልፍ መዝጊያዎችን የሠራ፥ ቤቶቻችንንም ዳግም ያነጸ እርሱ ነው። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 የነሕምያም መታሰቢያው ብዙ ነው፤ የወደቀችውን ቅጽር አነሣልን፤ ደጃፎችንም አቆመልን፤ ቍልፍንም ሠራልን፥ ቤታችንንም ገነባልን። See the chapter |