This book is not inspired by God and is not part of the Christian canon or the Jewish Tanakh. It is shown only for historical and study purposes. View full explanation መጽሐፈ ሲራክ 49:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 የዩሴዴቅ ልጅ ኢያሱም እንዲሁ ነበር። በኖሩበትም ዘመን የእግዚአብሔርን ቤት አሠሩ፥ ዘላለማዊ ክብር ያለውን፥ ለእግዚአብሔር የተቀደሰውንም ቤተ መቅደስ አቆሙ። ነህምያ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 የዮሴዴቅ ልጅ ዮሴዕም እንዲሁ ነበረ፤ በዘመናቸውም ቤተ መቅደስን ሠሩ፤ ለዘለዓለም ክብር የተዘጋጀ የእግዚአብሔርንም ሕዝብ አከበሩት። See the chapter |