This book is not inspired by God and is not part of the Christian canon or the Jewish Tanakh. It is shown only for historical and study purposes. View full explanation መጽሐፈ ሲራክ 49:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 ዐሥራ ሁለቱን ነቢያት በተመለከተ ደግሞ ያዕቆብን በማጽናናታቸው እና በተስፋና በእምነትም እርሱን በመቤዣቸው አጥንታቸው ከመቃብር በላይ ዳግም ያብብ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 የዐሥራ ሁለቱ ነቢያትም አጽሞቻቸው በየቦታቸው ለመለሙ፤ ያዕቆብን አጽናንተውታልና፥ በታመነ ተስፋም አድነውታልና። See the chapter |