ሩት 3:17 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 “ወደ አማትሽ ባዶ እጅሽን አትሂጂ፥ ብሎ ይህን ኻያ ኪሎ ገብስ ሰጠኝ” አለቻት። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም17 ቀጥላም፣ “ ‘ወደ ዐማትሽ ባዶ እጅሽን አትመለሺ’ በማለት ይህን ስድስት መስፈሪያ ገብስ ሰጠኝ” አለቻት። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም17 ደግሞም “ወደ ዐማትሽ ባዶ እጅሽን አትሂጂ” ብሎ ይህን ኻያ ኪሎ ገብስ ሰጠኝ አለቻት። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 ወደ አማትሽ ባዶ እጅሽን አትሂጂ ብሎ ይህን ስድስት መስፈሪያ ገብስ ሰጠኝ አለቻት። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)17 “‘ወደ አማትሽም ባዶ እጅሽን አትሂጂ፤’ ብሎ ይህን ስድስት መስፈሪያ ገብስ ሰጠኝ፤” አለቻት። See the chapter |