ሩት 3:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 ወደ አማትዋም በመጣች ጊዜ አማቷ፦ “ልጄ ሆይ እንዴት ነሽ?” አለቻት፥ እርሷም ሰውየው ያደረገላትን ሁሉ ነገረቻት። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም16 ሩት ወደ ዐማቷ እንደ ተመለሰች፣ ኑኃሚን፣ “ልጄ ሆይ፤ የሄድሽበት ጕዳይ እንዴት ሆነ?” ብላ ጠየቀቻት። ሩትም ቦዔዝ ያደረገላትን ሁሉ ነገረቻት፤ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም16 ወደ ዐማትዋም በመጣች ጊዜ ዐማትዋ “ልጄ ሆይ! ያ ጉዳይ እንዴት ሆነልሽ?” አለቻት። ሩትም ቦዔዝ ያደረገላትን ሁሉ ነገረቻት። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 እርሱም ወደ ከተማይቱ ሄደ። ወደ አማትዋም መጣች፥ አማትዋም፦ ልጄ ሆይ እንዴት ነሽ? አለቻት፣ እርስዋም ሰውዮው ያደረገላትን ሁሉ ነገረቻት። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)16 እርሱም ወደ ከተማይቱ ሄደ። ወደ አማትዋም መጣች፤ አማትዋም “ልጄ ሆይ! እንዴት ነሽ?” አለቻት፤ እርስዋም ስውዮው ያደረገላትን ሁሉ ነገረቻት። See the chapter |