ሮሜ 9:31 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)31 ነገር ግን እስራኤል የጽድቅን ሕግ እየተከተለ ወደ ሕግ አልደረሰም። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም31 ነገር ግን የጽድቅን ሕግ የተከታተሉት እስራኤል አላገኙትም። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም31 ነገር ግን ጽድቅ የሚያስገኘውን ሕግ ይከተሉ የነበሩት እስራኤላውያን ሕግን ለመፈጸም ባለመቻላቸው ወደ ጽድቅ አልደረሱም። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)31 እስራኤል ግን ኦሪትን ሲከተሉ መጽደቅ ተሳናቸው፤ የኦሪታቸውን ሥራ አልፈጸሙምና። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)31 እስራኤል ግን የጽድቅን ሕግ እየተከተሉ ወደ ሕግ አልደረሱም። See the chapter |