ሮሜ 8:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 በሥጋ ያሉትም እግዚአብሔርን ደስ ማሰኘት አይችሉም። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም8 በሥጋ የሚመሩትም እግዚአብሔርን ማስደሰት አይችሉም። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 ለሥጋዊ ነገር የሚገዙ እግዚአብሔርን ደስ ማሰኘት አይችሉም። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ለሥጋዊ ፈቃዳቸው የሚሠሩ ሁሉ እግዚአብሔርን ደስ ማሰኘት አይችሉም። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)8 በሥጋ ያሉትም እግዚአብሔርን ደስ ሊያሰኙት አይችሉም። See the chapter |