ሮሜ 8:25 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25 ነገር ግን ያላየነውን ተስፋ ብናደርግ፥ በትዕግሥት እንጠባበቃለን። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም25 ነገር ግን ገና ያላየነውን ተስፋ ብናደርግ፣ በትዕግሥት እንጠብቀዋለን። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም25 የማናየውን ነገር ተስፋ ካደረግን ግን በትዕግሥት እንጠባበቃለን። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 የማይታየውን ተስፋ ብናደርግ ግን እርሱን ተስፋ አድርገን በእርሱ እንደ ጸናን መጠን ትዕግሥታችን ይታወቃል። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)25 የማናየውን ግን ተስፋ ብናደርገው በትዕግሥት እንጠባበቃለን። See the chapter |