ሮሜ 7:22 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 በውስጣዊ ሰውነቴ በእግዚአብሔር ሕግ ደስ ይለኛልና፥ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም22 በውስጤ በእግዚአብሔር ሕግ ሐሤት አደርጋለሁ፤ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም22 ውስጣዊ ሰውነቴ በእግዚአብሔር ሕግ ደስ ይለዋል። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 በልቡናዬ ውስጥ ያለ የእግዚአብሔር ሕግ መልካም ነው። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)22 በውስጡ ሰውነቴ በእግዚአብሔር ሕግ ደስ ይለኛልና፥ See the chapter |