ሮሜ 3:18 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 “በዐይኖቻቸው ፊት እግዚአብሔርን መፍራት የለም።” See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም18 “በዐይናቸው ፊት ፈሪሀ እግዚአብሔር የለም።” See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም18 እግዚአብሔርን ከቶ አይፈሩም።” See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 በዐይኖቻቸውም ፊት እግዚአብሔርን መፍራት የለም።” See the chapter |