ሮሜ 3:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 ጥፋትና ጉስቁልና በመንገዳቸው ይገኛል፤ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም16 በመንገዶቻቸው ጥፋትና ጕስቍልና ይገኛሉ፤ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም16 በመንገዳቸው የሚገኘው ጥፋትና ጒስቊልና ነው። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 በመንገዳቸው ጥፋትና ጕስቍልና አለ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)16 ጥፋትና ጉስቁልና በመንገዳቸው ይገኛል፥ See the chapter |