ሮሜ 3:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 የሚያስተውል የለም፤ እግዚአብሔርን የሚፈልግ የለም፤ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም11 አስተዋይ የለም፤ እግዚአብሔርንም የሚሻ አንድም የለም። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 አስተዋይም የለም፤ እግዚአብሔርንም የሚፈልግ አንድም የለም። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 አስተዋይም የለም፤ እግዚአብሔርንም የሚሻው የለም። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)11 ጻድቅ የለም አንድ ስንኳ፤ አስተዋይም የለም፤ እግዚአብሔርንም የሚፈልግ የለም፤ ሁሉ ተሳስተዋል፥ See the chapter |