ሮሜ 2:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 እርሱ ለእያንዳንዱ እንደ ሥራው ይሰጠዋል፤ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም6 እግዚአብሔር “ለእያንዳንዱ እንደ ሥራው ይሰጠዋል”። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 እግዚአብሔር ለእያንዳንዱ እንደየሥራው ይሰጠዋል። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 እርሱ በእውነተና ፍርዱ ለሁሉ እንደ ሥራው ይከፍለዋልና። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)6 እርሱ ለእያንዳንዱ እንደ ሥራው ያስረክበዋል፤ See the chapter |