ሮሜ 2:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 በእግዚአብሔር ዘንድ ማዳላት የለምና። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም11 እግዚአብሔር ለማንም አያደላምና። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 እግዚአብሔር በሰዎች መካከል አያዳላም። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 እግዚአብሔር ለሰው ፊት አያዳላምና። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)11 እግዚአብሔር ለሰው ፊት አያዳላምና። See the chapter |