ሮሜ 14:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 ከእኛ አንድ ስንኳ ለራሱ የሚኖር የለምና፤ ለራሱም የሚሞት የለም፤ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም7 ከእኛ ማንም ለራሱ የሚኖር፣ ለራሱም የሚሞት የለምና። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 ከእኛ እያንዳንዱ ሕይወቱም ሆነ ሞቱ የራሱ አይደለም። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 ከመካከላችንም ለራሱ የሚኖር፥ ለራሱም የሚሞት የለም። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)7 ከእኛ አንድ ስንኳ ለራሱ የሚኖር የለምና፥ ለራሱም የሚሞት የለም፤ See the chapter |