Biblia Todo Logo
Online Bible

- Advertisements -




ሮሜ 14:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

16 እንግዲህ በእናንተ ያለው መልካም ነገር እንዲሰደብ አታድርጉ፤

See the chapter Copy

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

16 መልካም ነው ብለህ የምታስበው ነገር ክፉ ተብሎ እንዲነቀፍ አታድርግ።

See the chapter Copy

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

16 እንግዲህ በእናንተ ዘንድ መልካም የሆነውን ነገር ሌሎች እንዲነቅፉት አታድርጉ።

See the chapter Copy

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

16 እን​ግ​ዲህ ጌታ​ችን የሰ​ጠ​ንን መል​ካ​ሙን ነገር አታ​ሰ​ድቡ።

See the chapter Copy

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

16 እንግዲህ ለእናንተ ያለው መልካም ነገር አይሰደብ፤

See the chapter Copy




ሮሜ 14:16
6 Cross References  

ለማንም በክፉ ፈንታ ክፉን አትመልሱ፤ በሰው ሁሉ ፊት መልካም የሆነውን ነገር አስቡ።


ከማናቸውም ዓይነት ክፉ ነገር ራቁ።


እስኪነጋም በእግርጌው ተኛች፥ ቦዔዝም፦ “ሴት ወደ አውድማው እንደ መጣች ማንም እንዳያውቅ” ብሎ ነበርና ማንም ሊያያት በማይችልበት ሰዓት በማለዳ ከመኝታዋ ተነሣች።


እንዲሁም በእነርሱ አማካይነት የእግዚአብሔር ቃል እንዳይሰደብ ራሳቸውን የሚቈጣጠሩ፥ ንጹሖች፥ በቤታቸው ውስጥ ሥራቸውን በደንብ የሚያከናውኑ፥ በጎዎች፥ ለባሎቻቸው የሚታዘዙ እንዲሆኑ ይምከሩአቸው።


Follow us:

Advertisements


Advertisements