ሮሜ 12:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 አገልግሎት ከሆነ ማገልገል፤ ማስተማር ከሆነ ማስተማር፤ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም7 ማገልገል ቢሆን ያገልግል፤ ማስተማርም ከሆነ ያስተምር፤ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 ስጦታችን ሌሎችን ማገልገል ከሆነ በትጋት እናገልግል፤ ስጦታችን ማስተማር ከሆነ በሚገባ እናስተምር፤ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 የሚያገለግልም በማገልገሉ ይትጋ፤ የሚያስተምርም በማስተማሩ ይትጋ፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)7 አገልግሎት ቢሆን በአገልግሎታችን እንትጋ፤ የሚያስተምርም ቢሆን በማስተማሩ ይትጋ፤ See the chapter |