ሮሜ 12:21 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 ክፉውን በመልካም አሸንፍ እንጂ በክፉ አትሸነፍ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም21 ክፉን በመልካም አሸንፍ እንጂ በክፉ አትሸነፍ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም21 ስለዚህ ክፉውን ነገር በመልካም ነገር አሸንፍ እንጂ በክፉ ነገር አትሸነፍ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 ክፉውን በመልካም ሥራ ድል ንሣው እንጂ ክፉውን በክፉ ድል አትንሣው። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)21 ክፉውን በመልካም አሸንፍ እንጂ በክፉ አትሸነፍ። See the chapter |