ሮሜ 12:14 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 የሚያሳድዱአችሁን መርቁ፤ መርቁ እንጂ አትርገሙ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም14 የሚያሳድዷችሁን መርቁ፤ መርቁ እንጂ አትርገሙ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም14 የሚያሳድዱአችሁንም መርቁ፤ መርቁአቸው እንጂ አትርገሙአቸው። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 የሚያሳድዱአችሁን መርቁ፤ መርቁ እንጂ አትርገሙ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)14 የሚያሳድዱአችሁን መርቁ፥ መርቁ እንጂ አትርገሙ። See the chapter |