ሮሜ 11:29 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)29 እግዚአብሔር በጸጋው ስጦታና በመጥራቱ አይጸጸትምና። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም29 የእግዚአብሔር ስጦታና ጥሪ ጸጸት የለበትም። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም29 እግዚአብሔር ከመረጠና ጸጋውን ከሰጠ በኋላ ባደረገው ነገር ሐሳቡን አይለውጥም። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)29 በእግዚአብሔር ጸጋና በመጥራቱ ጸጸት የለምና። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)29 እግዚአብሔር በጸጋው ስጦታና በመጥራቱ አይጸጸትምና። See the chapter |