ራእይ 16:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 በዕብራይስጥም አርማጌዶን ወደሚባል ስፍራ እስከተቱአቸው። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም16 እነርሱም ነገሥታቱን በዕብራይስጥ አርማጌዶን በሚባል ስፍራ ሰበሰቧቸው። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም16 መናፍስቱም ነገሥታቱን በዕብራይስጥ አርማጌዶን በሚባል ስፍራ ሰበሰቡአቸው። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 በዕብራይስጥም አርማጌዶን ወደሚባል ስፍራ እስከተቱአቸው። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)16 በዕብራይስጥም አርማጌዶን ወደሚባል ስፍራ እስከተቱአቸው። See the chapter |