ራእይ 14:5 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 በአፋቸውም ውሸት አልተገኘም፤ ነውር የለባቸውም። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም5 በአፋቸው ምንም ዐይነት ውሸት አልተገኘም፤ ነቀፋም የለባቸውም። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 እነርሱ ሐሰት ተናግረው አያውቁም፤ ነቀፋም የሌለባቸው ናቸው። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 በአፋቸውም ውሸት አልተገኘም፤ ነውር የለባቸውም። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)5 በአፋቸውም ውሸት አልተገኘም፤ ነውር የለባቸውም። See the chapter |