መዝሙር 98:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 ባሕርና ሞላዋ፥ ዓለምም በእርሷም የሚኖሩ ይናወጡ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም7 ባሕርና በውስጧ ያለው ሁሉ፣ ዓለምና የሚኖሩባትም ሁሉ ያስገምግሙ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 ባሕርና በውስጥዋ ያላችሁ ፍጥረቶች ሁሉ ድምፃችሁን አሰሙ፤ ዓለምና በእርስዋ የምትኖሩ ሁሉ ዘምሩ! See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 በደመና ዐምድም ተናገራቸው፤ ምስክሩንና የሰጣቸውን ትእዛዝ ጠበቁ። See the chapter |