መዝሙር 97:4 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 መብረቆቹ ለዓለም አበሩ፥ ምድር አየችና ተናወጠች። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም4 መብረቁ ዓለምን አበራ፤ ምድርም አይታ ተንቀጠቀጠች። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 መብረቁ በዓለም ላይ ያበራል፤ ምድርም አይታ ትንቀጠቀጣለች። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 በምድር ሁሉ ለእግዚአብሔር እልል በሉ፤ አመስግኑ፥ ደስም ይበላችሁ፥ ዘምሩም። See the chapter |