መዝሙር 96:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 ለጌታ አዲስ መዝሙር ዘምሩ፥ ምድር ሁሉ፥ ለጌታ ዘምሩ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም1 ለእግዚአብሔር አዲስ ዝማሬ ዘምሩ፤ ምድር ሁሉ፤ ለእግዚአብሔር ዘምሩ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 ለእግዚአብሔር አዲስ መዝሙር ዘምሩ! በምድር የምትኖሩ ሕዝቦች ሁሉ ለእግዚአብሔር ዘምሩ! See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 እግዚአብሔር ነገሠ፥ ምድር ሐሤትን ታደርጋለች፥ ብዙ ደሴቶችም ደስ ይላቸዋል። See the chapter |