መዝሙር 94:5 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 አቤቱ፥ ሕዝብህን ረገጡ፥ ርስትህንም ጨቆኑ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም5 እግዚአብሔር ሆይ፤ ሕዝብህን አደቀቁ፤ ርስትህንም አስጨነቁ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 እግዚአብሔር ሆይ! ሕዝብህን ያደቃሉ፤ የአንተን ወገኖች ይጨቊናሉ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ባሕር የእርሱ ናትና፥ እርሱም ፈጥሯታልና። የብስንም በእጁ ፈጥሯታልና። See the chapter |