መዝሙር 94:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 አቤቱ፥ ክፉዎች እስከ መቼ? ክፉዎች እስከ መቼ ይኮራሉ? See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም3 ክፉዎች እስከ መቼ እግዚአብሔር ሆይ፤ ክፉዎች እስከ መቼ ይፈነጫሉ? See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 ክፉዎች የሚታበዩት እስከ መቼ ነው? እግዚአብሔር ሆይ! ኧረ እስከ መቼ ነው? See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 አምላካችን እግዚአብሔር ታላቅ ነውና፥ በአማልክትም ሁሉ ላይ ታላቅ ንጉሥ ነውና። See the chapter |