መዝሙር 94:19 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 አቤቱ፥ የልቤ መረበሽ በበዛ መጠን፥ ማጽናናትህ ነፍሴን ደስ አሰኛት። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም19 የውስጤ ጭንቀት በበዛ መጠን፣ ማጽናናትህ ነፍሴን ደስ አሰኛት። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም19 አስጨናቂ ሐሳብ ልቤን በሞላው ጊዜ ማጽናናትህ ደስታን ሰጠኝ። See the chapter |