መዝሙር 92:9 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 አቤቱ፥ አንተ ግን ለዘለዓለም ልዑል ነህ፥ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም9 ጠላቶችህ እግዚአብሔር ሆይ፤ ጠላቶችህ ይጠፋሉና፤ ክፉ አድራጊዎችም ሁሉ ይበተናሉ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 እግዚአብሔር ሆይ! ጠላቶችህ ይጠፋሉ፤ ክፉ አድራጊዎችም ሁሉ ይበተናሉ። See the chapter |