መዝሙር 92:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 የማያስተውል ሰው አያውቅም። አላዋቂ አይረዳውም። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም7 ክፉዎች እንደ ሣር ቢበቅሉ፣ ክፉ አድራጊዎች ቢለመልሙ፣ ለዘላለሙ ይጠፋሉ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 ክፉዎች እንደ ሣር ቶሎ ቢያድጉም፥ ክፉ አድራጊዎች ቢበለጽጉም፥ እነርሱ ለዘለዓለሙ ይጠፋሉ። See the chapter |