መዝሙር 92:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 አቤቱ፥ ሥራህ እንዴት ትልቅ ነው! ሐሳብህም እንዴት ጥልቅ ነው! See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም6 ደነዝ ሰው ይህን አያውቅም፤ ሞኝም አያስተውለውም። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 ይህ ነገር የማይገባው አላዋቂ ለሆነ ሰው ነው፤ ሞኝ ሰውም ቢሆን አይገባውም። See the chapter |