መዝሙር 91:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 እርሱ ከአዳኝ ወጥመድ ከሚያስደነግጥም ነገር ያድንሃልና። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም3 እርሱ ከዐዳኝ ወጥመድ፣ ከአሰቃቂ ቸነፈር ያድንሃልና። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 እግዚአብሔር ከተሰወሩ ወጥመዶችና ለሞት ከሚያደርሱ በሽታዎች ይጠብቅሃል። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ዐሥር አውታር ባለው በበገና፥ ከምስጋና ጋርም በመሰንቆ። See the chapter |