መዝሙር 91:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 እግርህም በድንጋይ እንዳትሰናከል በእጆቻቸው ያነሡሃል። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም12 በእጆቻቸው ያነሡህ ዘንድ፣ መላእክቱን ስለ አንተ ያዝዝልሃል። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም12 እግሮችህ ድንጋይ አደናቅፎአቸው እንዳይጐዱ መላእክቱ በእጆቻቸው ይደግፉሃል። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ጻድቅ ግን እንደ ዘንባባ ያፈራል፥ እንደ ሊባኖስ ዝግባም ይበዛል፥ See the chapter |