መዝሙር 90:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 በልብ ጥበብን እንድንማር፥ ቀኖቻችንን እንዴት እንደምንቆጥር እንዲህ አስታውቀን። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም12 ጥበብን የተሞላ ልብ ይኖረን ዘንድ፣ ዕድሜያችንን መቍጠር አስተምረን። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም12 ጥበበኞች ለመሆን እንድንችል ዕድሜአችን ምን ያኽል አጭር እንደ ሆነ አስተምረን። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 እግርህም በድንጋይ እንዳትሰናከል በእጆቻቸው ያነሡሃል። See the chapter |