መዝሙር 89:46 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)46 ዕድሜውንም አሳጠርህ፥ በእፍረትም ሸፈንኸው። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም46 እግዚአብሔር ሆይ፤ ይህ እስከ መቼ ይሆናል? ራስህንስ ለዘላለም ትሰውራለህን? ቍጣህስ እንደ እሳት የሚነድደው እስከ መቼ ነው? See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም46 እግዚአብሔር ሆይ! የምትሰወረው ለዘለዓለም ነውን? ቊጣህስ እንደ እሳት የሚነደው እስከ መቼ ነው? See the chapter |