መዝሙር 89:35 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)35 ኪዳኔንም አላረክስም፥ ከከንፈሬም የወጣውን አልለውጥም። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም35 አንድ ጊዜ በቅድስናዬ ምያለሁና፣ ዳዊትን አልዋሸውም። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም35 “በማያዳግም ሁኔታ አንድ ጊዜ በቅዱስ ስሜ ስለ ማልኩ ለዳዊት ከቶ አልዋሽም። See the chapter |