መዝሙር 89:34 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)34 ጽኑ ፍቅሩን ከእርሱ አላርቅም፥ በእውነቴም አልበድልም፥ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም34 ኪዳኔን አላፈርስም፤ ከአፌ የወጣውንም አላጥፍም። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም34 ከእርሱ ጋር የገባሁትን ቃል ኪዳን አላፈርስም፤ ለእርሱ ከሰጠሁትም የተስፋ ቃል አንዱን እንኳ አላስቀርም። See the chapter |