መዝሙር 89:26 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)26 እጁን በባሕር ላይ ቀኙንም በወንዞች ላይ አኖራለሁ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም26 እርሱም፣ ‘አንተ አባቴ ነህ፤ አምላኬና መዳኛ ዐለቴም ነህ’ ብሎ ይጠራኛል። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም26 እርሱም ‘አንተ አባቴና አምላኬ ነህ፤ አንተ አምባዬና አዳኜ ነህ’ ይለኛል። See the chapter |