መዝሙር 89:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 እልልታ የሚያውቅ ሕዝብ ብፁዕ ነው፥ አቤቱ፥ በፊትህ ብርሃን ይሄዳሉ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም16 ቀኑን ሙሉ በስምህ ደስ ይላቸዋል፤ በጽድቅህም ሐሤት ያደርጋሉ፤ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም16 በስምህ ቀኑን ሙሉ ይደሰታሉ፤ የማዳን ኀይልህም ከፍ ከፍ ያደርጋቸዋል። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 ባሪያዎችህንና ሥራህን እይ፥ ልጆቻቸውንም ምራቸው። See the chapter |