መዝሙር 89:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 አንተ ረዓብን እንደ ተገደለ አዋረድኸው፥ በኃያሉ ክንድህ ጠላቶችህን በተንሃቸው። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም11 ሰማያት የአንተ ናቸው፤ ምድርም የአንተ ናት፤ ዓለምንና በውስጧ ያለውን ሁሉ አንተ መሠረትህ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 ሰማይና ምድር የአንተ ናቸው፤ ዓለምንና በውስጡ ያሉትን ሁሉ የፈጠርክ አንተ ነህ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 የመቅሠፍትህን ኀይል ማን ያውቃል? ከቍጣህ ግርማ የተነሣ አለቁ። See the chapter |