መዝሙር 88:18 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 ሁልጊዜ እንደ ውኃ ከበቡኝ፥ በአንድ ላይም አጥለቀለቁኝ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም18 ወዳጄንና ባልንጀራዬን ከእኔ አራቅህ፤ ጓደኛዬ ጨለማ ብቻ ሆኖ ቀረ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም18 የቅርብ ወዳጆቼንና ጓደኞቼን ከእኔ አርቀህ ጨለማ ብቻ ከእኔ ጋር እንዲቀር አደረግህ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 ረድኤታችን ከእግዚአብሔር ነውና። ንጉሣችንም የእስራኤል ቅዱስ ነውና። See the chapter |