መዝሙር 88:17 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 ቁጣህ በላዬ አለፈ፥ አስፈሪ ድርጊቶችህ አደቀቁኝ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም17 ቀኑን ሙሉ እንደ ጐርፍ ከበቡኝ፤ በአንድነትም ዙሪያዬን ዐጥረው ያዙኝ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም17 እነርሱ ቀኑን ሙሉ እንደ ጐርፍ ከበቡኝ፤ ፈጽመውም አሰጠሙኝ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 የኀይላቸው ትምክሕት አንተ ነህና፥ በይቅርታህም ቀንዳችን ከፍ ከፍ ይላልና። See the chapter |